- Home
- Books
- የቡና መመሪያ፡ አራተኛ እትም።
- Chapter
የቡና ዓለም
- Author: International Trade Centre
- Main Title: የቡና መመሪያ፡ አራተኛ እትም። , pp 1-31
- Publication Date: February 2024
- DOI: https://doi.org/10.18356/9789213588390c005
- Language: Amharic
ቡና ከፍተኛ የእድገት አቅም ያለውና በአለም ንግድ ውስጥ ረጅም ታሪክ ያለው ሰፊና ውስብስብ ኢንዱስትሪ ነው። የቡና ንግድ ታሪክን እንደገና ማጤን ለዘመናት የነበረውን የቡና ምርትና የንግድ እንቅስቃሴ ተለዋዋጭነት ለመገንዘብ ይረዳል። አራት ተከታታይ ማዕበሎች ኢንዱስትሪውን ቅርጽ ያስያዙት ሲሆን እነዚህን መረዳትም በቡና ዘርፉ ውስጥ ያሉ ዋና ዋና ሁኔታዎችንና አዝማሚያዎችን እንዲሁም ተለዋዋጭ ሁኔታዎቹንና መንስዔዎቻቸውን ለመለየት ይረዳል።
© 2022 United Nations
ISBN (PDF):
9789213588390
Book DOI:
https://doi.org/10.18356/9789213588390
Sustainable Development Goals:
-
From This Site
/content/books/9789213588390c005dcterms_title,dcterms_subject,pub_keyword-contentType:Journal -contentType:Contributor -contentType:Concept -contentType:Institution105
/content/books/9789213588390c005
dcterms_title,dcterms_subject,pub_keyword
-contentType:Journal -contentType:Contributor -contentType:Concept -contentType:Institution
10
5