መቅድም
- 作者: International Trade Centre
- Main Title: የቡና መመሪያ፡ አራተኛ እትም። , pp iii-iii
- 出版日期: 二月 2024
- DOI: https://doi.org/10.18356/9789213588390c001
- Language: 阿姆哈拉语
ይህ አራተኛ ዕትም የቡና መመሪያ ለመታተም በመብቃቱ ደስታችንን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ የቡና እንዱስትሪ በዘመናዊነት፤ በምርት፤ በተወዳዳሪነት እንዲሁም በጥራት ላይ እንዲያተኩርና የሰው ልጆችን እና ምድሪቱን ማዕከል ያደረገ እንዲሆን ማገዝ የሥራችን አንዱ አካል ነው። የኛ አጋር የሆኑት ሀገሮች ተገቢውን ተግባራዊ ዕገዛ ከአይሲቲ በማግኘት ለዘመናት የዘለቀውን የሸቀጥ ላይ ጥገኝነት በመቀነስና የውጪ ንግዳቸውንም በዓይነት በማብዛት ድህነት እንዲቀንሱ ያለኝን ፍላጎት በጉልህ ለማመልከት እወዳለሁ።
© 2022 United Nations
ISBN (PDF):
9789213588390
Book DOI:
https://doi.org/10.18356/9789213588390
Sustainable Development Goals:
-
From This Site
/content/books/9789213588390c001dcterms_title,dcterms_subject,pub_keyword-contentType:Journal -contentType:Contributor -contentType:Concept -contentType:Institution105
/content/books/9789213588390c001
dcterms_title,dcterms_subject,pub_keyword
-contentType:Journal -contentType:Contributor -contentType:Concept -contentType:Institution
10
5


